🚀 የማህበራዊ ሚዲያ ተከታዮችዎን ወደ ከፋይ ደንበኞች ይለውጡ | East Africa Web Genius 🎯
ለድርጅትዎ ወይም ለንግድዎ ፈጣን፣ ደንበኛ የሚስቡ የካምፓኒ ዌብሳይቶችን፣ የላንዲንግ ገጾችን እና የቴሌብር/ቻፓ ክፍያ የተቀናጀባቸውን የኦንላይን ሱቆች እንገነባለን::
ኢስት አፍሪካ ዌብ ጂኒየስ (East Africa Web Genius) በአዲስ አበባ የሚገኝ ዘመናዊ የዌብሳይት ዲዛይን እና ሶፍትዌር ልማት ኤጀንሲ ነው። ለተለያዩ የንግድ ተቋማት፣ ጀማሪ ድርጅቶች እና የንግድ ባለቤቶች ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ደንበኛ የሚስቡ የካምፓኒ ዌብሳይቶችን እና የላንዲንግ ገጾችን በከፍተኛ ጥራት እንገነባለን።
ከዋትስአፕ እና ቴሌግራም የደንበኛ መቀበያ ገጾች ጀምሮ እስከ ሁለት ቋንቋ (አማርኛ እና እንግሊዝኛ) ድርጅታዊ ዌብሳይቶች እና የቴሌብር/ቻፓ ክፍያ የተቀናጀባቸው የኦንላይን ሱቆች ድረስ የተሟላ አገልግሎት እንሰጣለን።
📌 Our Key Package Features:
• 100% Mobile Optimized
• Local Payment Integration (Telebirr, Chapa)
• Amharic & English Multi-language Support
• FREE 1-Year Hosting
የኢትዮጵያ ድርጅቶችን በዘመናዊ የዌብሳይት ቴክኖሎጂ እናሳድጋለን!
#EastAfricaWebGenius #WebDesign #AddisAbaba #EthiopianBusiness #SEO #Ecommerce #Telebirr #Chapa #DigitalMarketing